በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃ፣ አይሲቲ እቃዎች እና ቶነሮች እንዲሁም የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ደ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/001/2018
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃ፣ አይሲቲ እቃዎች እና ቶነሮች እንዲሁም የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ምድብ |
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
ሎት-1 እና ሎት-2 |
1. |
የጽዳት ዕቃዎች (ሳሙና እና ሶፍት ወረቀት) |
መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
50,000.00 |
|
2. |
የጽህፈት መሳሪያዎች |
መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
100,000.00 |
|
|
ሎት-3 |
3. |
አይሲቲ እቃዎች እና ቶነሮች |
መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
150,000.00 |
|
ሎት-4 |
4. |
የመኪና ጎማ |
መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
150,000.00 |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለጨረታው ዝርዝር ሁኔታዎችን የሚገልጸውን ለሚወዳደሩበት የጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000173799946 (EEU-Southern Addis Ababa Region Customer Contribution) በማስገባት እና ደረሰኙን ይዞ በመምጣት ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ጨምሮ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- አድራሻ፡- የቀድሞ ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት ማግባንዝ ህንጻ ላይ በሚገኘው ኢ/ኤ/አ ደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን 6ኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ኦሪጅናል እና ኮፒ በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ደ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/001/2018 የሚል ምልክት በማድረግ ሎቱን በመግለጽ ሎት-1 እና ሎት-2 እስከ መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ ሎት-3 እስከ መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሁም ሎት-4 እስከ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-114705377 መደወል ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት
አዲስ አበባ
