Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)
  • Address ቦሌ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115174918
  • Websitehttps://corporate.ethiopianairlines.com/
  • Deadline15 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-15 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኮምቦልቻ አየር ማረፊያ በሚገኝ ክፍት ቦታ ላይ ለኤርፖርቱ ተገልጋዮች ለካፌ እና ሬስቶራንት እና የቡና መሸጫ አገልግሎት (café restaurant and coffee shop) ለመስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶች ፍላጎታቸውን እንዲያሳውቁ ይጋብዛል፡፡

Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)


                                                                     የጨረታ ማስታወቂያ

                                    የጨረታ ቁጥር: SSNT- T569

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኮምቦልቻ አየር ማረፊያ በሚገኝ ክፍት ቦታ ላይ ለኤርፖርቱ ተገልጋዮች ለካፌ እና ሬስቶራንት እና የቡና መሸጫ አገልግሎት (café restaurant and coffee shop) ለመስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶች ፍላጎታቸውን እንዲያሳውቁ ይጋብዛል፡፡

 ስለሆነም አገልግሎቱን ለመስጠት ፍላጎት ያለው ተሳታፊ የድርጅቱን ስም፣ የአገልግሎት ዓይነት፣ የድርጅቱን ኢ-ሜይል እና ስልክ ቁጥር ከታች በተቀመጠው ኢ-ሜይል አድራሻ መላክ ይኖርበታል፡፡ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡- አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎት ያለቸው ተሳታፊዎች የታደሰ ንግድ የስራ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና በታክስ ከፋይነት ምዝገባ/TIN/ ምስክር ወረቀት ማቀረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ተሳታፊዎች ፍላጎታቸውን እስከ መስከረም 5/ 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ከታች በተቀመጠው ኢ-ሜይል አድራሻ ማሳወቅ አለባቸው፡፡ ስተጨማሪ ማብራሪያ: - የኢትዮጵያ አየር መ ንገድ ግሩፕ ቦሌ አስም አቀፍ አየር ማረፊያ ዋና መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍስ ኢ-ሜይል:Aynalemay@ethiopianairlines.com 

ስልክ ቁጥር፡ +25111574028

Save Tender