Tender Detail

Tender Details


በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ፅህፈት ቤቶች በ2018ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን እቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል ።

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር 001/2017

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ፅህፈት ቤቶች በ2018ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን

ሎት 1፡6211 የደንብ ልብስ --------14,400 ብር

ሎት 2፡6212 አላቂ የቢሮ እቃዎች -------11,250 ብር

ሎት 3፡6213 ህትመት----------1,500 ብር

ሎት 4፡ 6215 የትምህርት አላቂ እቃዎች ------------17,643ብር

ሎት 5፡ 6218 የጽዳጽ እቃዎች ------------12,000 ብር

ሎት6 ፡6219 የተለያዩ መሳሪያዎች/መጻህፍት-------------------4,500ብር

ሎት7፡7 6313 ቋሚ የቢሮ የማሽነሪ እቃዎች --------- 15,000ብር

ሎት8 ፡6244 የተለያዩ ጥገናዎች-------------- 4,500

ሎት9፡ 6232 የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 1,050

ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል በዚህም መሰረት፡-

በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቶች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

1. ት/ቤቱ የሚጫረተውን እቃ ብዛት እንደአስፈላጊነቱ በመጨመር ወይም በመቀነስ ማዘዝ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ላሸነፉት እቃ የ6 /ስድስት/ ወር ዋስትና መስጠት አለባቸወ፡፡

2. በጨረታ ያሸነፉ ተጫራቾች የዕቃውን 10% (ሲፒአ) ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 150.00 (እንድ መቶ ሃምሳ) በመክፈል በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 004 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በት/ቤቱ የመ/ፋ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 004 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10 /አስረኛው/ ቀን በ11፡00 ሰአት ታሽጎ በማግስቱ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር BI-002 ይከፈታል፡፡ የመከፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ታሽጎ ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት1፣ ሎት2፣ ሎት3፣ለሎት4፣ ሎት5፣ ሎት6 እና ሎት7፣ ሎት 8 እና ሎት9 ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በየሎት ከሎትı እስከ ሎት9 በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዳቸው ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡

8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡

9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያና ጥያቄ

አድራሻ፡- በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ከወረዳ 05 አስ/ጽ/ቤት ወይም ከቀድሞ ቀበሌ 42 ቄራ አልማዝዬ ሜዳ አለፍ እንዳሉ ያገኙታል የመ/ ቤቱ ስልክ ቁጥር፡- 0114-67-43-67/68/69

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ

2ኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender