ግልጽ የጨረታ ማስወቂያ በልደታ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ማያ የመጀመሪያና መካ/ደ/ት/ቤት በ2018ዓ.ም የበጀት ዓመት የምንፈልጋቸው ዝርዝር ዕቃዎች፡- * ሎት 1 እና 2 የደንብ ልብስ እና ስፈት የጨረታ ማስከበሪያ በብር 10,000 * ሎት3 ፤5እና 6 አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የጽዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር 5,000 * ሎት 4 ህትመት የጨረታ ማስከበሪያ በብር 3.000 * ሎት7 የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር 8,000 * ሎት 8 ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር 8,000 * ሎት 9 የኤሌክትሮኒከስ እድሳትና ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር 25,000 * ሎት 10 የተለያዩ እድሳትና ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር 50,000 ብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በልደታ ከፍስ ከተማ ወረዳ 5 ት/ት/ጽ/ቤት የዓለም-ማያ የመጀመሪያና መካ/ደ/ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስወቂያ
በልደታ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ማያ የመጀመሪያና መካ/ደ/ት/ቤት በ2018ዓ.ም የበጀት ዓመት የምንፈልጋቸው ዝርዝር ዕቃዎች፡- * ሎት 1 እና 2 የደንብ ልብስ እና ስፈት የጨረታ ማስከበሪያ በብር 10,000 * ሎት3 ፤5እና 6 አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የጽዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር 5,000 * ሎት 4 ህትመት የጨረታ ማስከበሪያ በብር 3.000 * ሎት7 የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር 8,000 * ሎት 8 ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር 8,000 * ሎት 9 የኤሌክትሮኒከስ እድሳትና ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር 25,000 * ሎት 10 የተለያዩ እድሳትና ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር 50,000 ብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል። በዚህም መሰረት፡-
-
በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድረ-ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡበት የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም ተጫራቾች በመንግስት መስሪያ ቤት ግዥ በማንኛውም ጨረታ እንዳይሳተፉ ተብለው እገዳ ያልተጣለባቸው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
-
ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል በልደታ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም-ማያ የመጀመሪያና መካ/ደ/ት/ቤት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶችን በሰም በታሸገ ፖስታ /ኤንቨሎፕ/ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 /አስር/ የስራ ቀናት በት/ቤቱ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡
-
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በıo (አስረኛው) ቀን በin፡oo /አስራ አንድ ሰዓት/ ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 3፡30 /ሶስት ሰዓት ተኩል⁄ በዓለም ማያ የመ/መካ/ደ/ት/ቤት ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ የስራ ሰዓት ይከፈታል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎትı፤3፤4፤5፤6፤7፤8 ናሙና /ሳምል ማቅረብ አለባቸው፡፡ ሳምፕሉን ሲያቀርቡ ግን ዕቃውን የሚገልጽ ሳምፕል መሆን አለበት፤ እነዲሁም በሳምፕሉ ላይ ድርጅቱን የሚገልጽ ምልክት መቀመጥ አለበት አለበለዚያ ግን ድርጅቱ የማይታወቅ ሳምፕል ውድድር ውስጥ ሊካተት/ሊወዳደር አይችልም፡፡
-
ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች የአንዱን ዋጋ ከነ ቫቱ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
-
የዘገየ ጨረታ እና በመከፈቻ ሰዓት ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
-
አሸናፊ ተጫራቾች ዕቃውን በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማብራሪያ ጥያቄ ካላችሁ አድራሻ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም-ማያ የመጀመሪያና መካ⁄ደ/ት⁄ ቤት በርበሬ በረንዳ ፔፕሲ ፋብሪካ አጠገብ ስልክ ቁጥር፡- 0112134457/0112733693/92
በልደታ ከፍስ ከተማ ወረዳ 5 ት/ት/ጽ/ቤት የዓለም-ማያ የመጀመሪያና መካ/ደ/ት/ቤት
