በልደታ ከ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ት ጽ/ቤት ሥር የደጃች በቀለ ወያ ቅ/አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ እቃዎች: የጽዳት እቃዎች: የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደጃች በቀለ ወያ ቅ/አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
-
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገባችሁ
-
የዘመኑን ግብር የከፈላችሁና ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
-
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላችሁ
-
የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
-
በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቶች ከተደራጁበት ከፍለ ከተማ ወይም ወረዳ ለመስሪያ ቤቱ ስም የተጻፈ ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 5000/አምስት ሺ ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣ እንዲሁም የእቃዎቹን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት አሟልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
-
አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን 10 ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ይህ ማስታጠቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር በመግዛት የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰነዱ ላይ በግልጽ ሞልተው ተስፋ ኮከብ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናልና ኮፒ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በክኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ከኛው ቀን ቅዳሜና እሑድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥስው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፣ ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ት/ቤቱ የእቃዎቹን ብዛት የመጨመርም ሆነ የመቀነስ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- ልደታ ከፍለ ከተማ ወረዳ 9 ከልደታ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት
የደጃች በቀለ ወያ ቅ/አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት