የጨረታ ቁጥር 01/2018 በአራዳ ከ/ከተማ ገነት ቅድም አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የሚያስፈልገውን የት/ቤት ግብአቶች ሎት, የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2 የዕዳት እቃዎች እና ሎት 3 ቋሚ ንብረቶችîሎት 4 አላቂ የቢሮእቃዎች፣ሎት 5 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች Iሎት6 የህክምና እቃዎች ፣ ሎት7 የድንብ ልብስ ስፌት ሎት 8 አላቂ የትምህርትእቃዎች፣ ሎት9 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የኤሌክትሮኒከስ ሠራተኛ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክ/ከተማ ገነት ቅድም አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018 በአራዳ ከ/ከተማ ገነት ቅድም አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የሚያስፈልገውን የት/ቤት ግብአቶች ሎት, የፅህፈት መሳሪያîሎት 2 የዕዳት እቃዎች እና ሎት 3 ቋሚ ንብረቶች ሎት 4 አላቂ የቢሮእቃዎች፣ሎት 5 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች Iሎት6 የህክምና እቃዎች ፣ ሎት7 የድንብ ልብስ ስፌት ሎት 8 አላቂ የትምህርትእቃዎች፣ ሎት9 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የኤሌክትሮኒከስ ሠራተኛ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቶች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት እና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
-
ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸውና የታደስ የንግድፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ያላቸው፡፡
-
ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
-
ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል ከቢሮቁ.5 በመግዛት ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል የመጫረቻ ዋጋ 5000/አምስት ሺህ/ ብር በት/ቤታችን ስም ሲፒኦ የተዘጋጀና በማረጋገጫው ከመወዳደሪያ ሰናዶቻቸው ጋር በቢሮ ቁጥር 5 የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
-
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በክኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ስዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙነት በዚያው እለት ከቀኑ 4 30 ሰዓት በአራዳ ክ/ከተማ ገነት ቅድም አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል።
-
የጨረታ ሰነድ የገዙትን ኦርጅናል እና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።
-
መ/ቤቱ ለግዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
ተጫራቶች የገዛችሁትን ህጋዊ ሰነድ ሙሉውን ሞልታችሁ መመለስ እንዳለባችሁ እናሳውቃለን ፡፡
-
ተጫራቶች የተጫረታችሁበትን ዕቃ ሰነዱን ስታስገቡ ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ
አድራሻ፡- ስድስት ኪሱ ከስንበሳ ግቢ ፊት ስፊት 0111232357/01111260171 ደውስው መጠየቅ ይችላሉ።
በአራዳ ክ/ከተማ ገነት ቅድም አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
