Tender Detail

Tender Details

  • Company Hawassa University College of Agriculture (ሀዋሣ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ)
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462204740
  • Website
  • Deadline05 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price150.00
  • Bid Security5000
  • opening date2025-09-05 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ግብርና ኮሌጅ ለቢዝነስ ማእከል ያስገነባውን ሕንጻ ለተለያዩ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ከፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

Hawassa University College of Agriculture (ሀዋሣ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ)


                                    የቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

                          የግዢ መለያ ቁጥርHUCA/NCB/RENT/2017BY

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ግብርና ኮሌጅ ለቢዝነስ ማእከል ያስገነባውን ሕንጻ ለተለያዩ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ከፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

  1. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሀምሳ ብር/ በመከፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ግብርና ኮሌጅ ግዥ አስተዳደር የሥራ ሂደት ቡድን መውሰድ ይችላሉ፡፡

  2. ተጫራቾች ለሚፈልጉት የንግድ ዘርፍ የዘመኑ እድሳት የተከናወነበት በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ወቅታዊ የግብርግዴታቸውን የተወጡብትን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  3. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ለተለያዩ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ከፍሎችን ሲፒኦ ወይንም በባንክ በተመሰረከለት ቼክ/ 5000.00/አምስት ሺህ/ ብር በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ግብርና ኮሌጅ ስም ለእያንዳንዱ ለሚወዳደሩበት ክፍል ከፍለው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ደረሰኙን ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ ብቻ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ አድርገው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ግብርና ኮሌጅ ግዥ አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

  5. ጨረታው ነሐሴ 30 ቀን 2007 ዓ/ም ከጧቱ 4 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ግብርና ኮሌጅ ግቢ በሚገ ኘው ግዥ አስተዳደር የሥራ ሂደት ቡድን ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

  6. ተጫራቾች የተጫረቱበትን ከፍሎች ለፈለጉት የንግድ ዘርፍ በመጥቀስ በጨረታ ሰነዱ መሙላትና ወርሀዊ ከፍያውን ቢያንስ በ3 ወር አንዴ ቀደም ብለው መከፈል የሚችሉ መሆን አለባቸው።

  7. ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስል ቁጥር 0462204740 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡

  8. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

                                                                                     ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ግብርና ኮሌጅ

Save Tender