Tender Detail

Tender Details

  • Company REACH Ethiopia (ሪች ኢትዮጵያ)
  • Address WelloSefer K-12 Building,Ethio China Street, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: - - - - - -
  • Websitehttps://reachet.org.et/
  • Deadline17 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-17 00:00:00
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ ሶስት (3) ተንቀሳቃሽ ኤክስ ሬይ ማሽን (Ultra Portable X-ray Machine) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

REACH Ethiopia (ሪች ኢትዮጵያ)


 

ግልጽ አለም አቀፍ የጨረታ ማስታወቂያ

Open International Competetive Bid

Advertisement

 

ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ ሶስት (3) ተንቀሳቃሽ ኤክስ ሬይ ማሽን (Ultra Portable X-ray Machine) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፣ የቫት ተመዝጋቢ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ወሎሰፈር በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን በአካል በመቅረብ ወይም ከታች ባለው ኢሜይል "expression of interest" በመላክ የጨረታ ስነዱን መውሰድ/ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • ዝርዝር ማብራሪያ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላሉ

REACH Ethiopia invites eligible and qualified bidders for the supply of three (3) Ultra Portable X-ray Machines.

Eligibility Requirements:

All interested bidders must have proof of the following

  • Valid and renewed business license for the current year.
  • VAT Registration Certificate.

Collection of Tender Documents: The complete set of tender documents can be obtained by eligible bidders through one of the following methods:

  1. In-Person: At the REACH Ethiopia Head Office, located at Wollo Sefer, during office hours (8:30 AM - 5:00 PM EAT).
  2. Via Email: By sending a formal "Expression of Interest" to Email:procurement@reachet.org.et
  • Refer the bid document for more information

አድራሻ ፡-

ወሎሰፈር ከINSA ፊት ለፊት ኬቲ፡- 12 ህንፃ 5ኛ ፎቅ

ኢ-ሜይል /Email: procurement@reachet.org.et

የጨረታ ማስገቢያ እና መክፈቻ ቀን

የጨረታ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን መስከረም 7/2018 ዓ.ም (September 17/2025) በስራ ሰዓት ይሆናል

የጨረታ መክፈቻ ቀን ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል

 

 

Save Tender