ተቋማችን የሱቅና ካፊቴሪያ ለመሳሰሉት ኪራይ አገልግሎት የሚውሉ ከፍት ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ -ዐ03/2018
ተቋማችን የሱቅና ካፊቴሪያ ለመሳሰሉት ኪራይ አገልግሎት የሚውሉ ከፍት ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መkeፈቻ ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
የሱቅ ኪራይ አገልግሎት
|
50,000.00(ሃምሳ ሺ ብር) |
ጳጉሜ 03 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ጳጉሜ 03 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ፒያሳ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሕንፃ ምድር ላይ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 25 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
2. አድራሻ፡- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ከፍል ስልክ ቁጥር 011- 126-66-05/011-156-01-48
3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክበተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና “ETHIO-PIAN ELECIRC UTILITY" በሚል መሆን ይኖርበታል፤
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ _ ኤንቬሎፕ _ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይይከፈታል፡፡
6. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
