Tender Detail

Tender Details


በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ ዕቃ ሎትı. የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ሎት2. የጽዳት መገልገያዎች ሎት 3. የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎችን ፣ሎት 4 ፈርኒቸር ፣ ሎት 5.የሕንፃ መሳሪያ ሎት 6 የደንብ ልብስ ሎት7.የስፖርት ማቴሪያል፣ሎት8. የህትመት ሥራዎች፣ሎት 9 ጥገና ሎት 10 ልብስ ስፌት ሥራዎች ሎት ከ ጭነት ሎት 12 ትራንስፖርት ሎት 13 ውሃና ቆሎ ሎት 14 መጽሐፍ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት


                                                                         ግልፅ የጨረታ ግዥ ማስታወቂያ 

                                             መለያ ቁጥር O01/2018

 በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ ዕቃ ሎትı. የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ሎት2. የጽዳት መገልገያዎች ሎት 3. የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎችን ፣ሎት 4 ፈርኒቸር ፣ ሎት 5.የሕንፃ መሳሪያ ሎት 6 የደንብ ልብስ ሎት7.የስፖርት ማቴሪያል፣ሎት8. የህትመት ሥራዎች፣ሎት 9 ጥገና ሎት 10 ልብስ ስፌት ሥራዎች ሎት ከ ጭነት ሎት 12 ትራንስፖርት ሎት 13 ውሃና ቆሎ ሎት 14 መጽሐፍ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። 

ስስሆነም፡- 

  1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣ የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገቡ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡ 

  2. ተጫራቾቾ የሚጫረቱበትን የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመስስ ብር 300.00 ( ሦስት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት አለባቸው። 

  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ዕቃ በዕያንዳንዱ ሎት1.የጽሕፈትı0,000 ሎት2.የፅዳት 6,500 ሎት 3.ኤሌክትሮኒክስ 7,500 ሎት ፈርኒቸር 7,500 ሎት5 የሕንፃ መሳሪያ 7,500 ሎት 6 ደንብ ልብስ 10,000 ሎት 7የስፖርት ማቴሪያል 7,500 ሎት 8 ህትመት 2,250 ሎት 9 ጥገና 1,000 ሎት 10 ልብስ ስፌት 1,000 ሎት በ ጭነት 3,750 ሎት12 ትራንስፖርት 3,875 ሎትı3 ውሃና ቆሎ 1,000 ሎት 14 መጽሐፍ 1,000 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ 

  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ለማስገባት በሚመጣበት ጊዜ ሳምፕል ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች አብሮ ማስገባት ሳምፕል ማምጣት ለማይችል በፎቶ አብሮ ማስገባት አለበት፡፡ ሳምፕል ያላቀረበ ተጫራች የጨረታውን ሰነድ የማናወዳድር መሆኑን በቅድሚያ ት/ቤቱ ይገልፃል። 

  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ማህተብ በማድረግና በፊርማ በማረጋገጥ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2:30 -11፡00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 04 በመቅረብ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በማግስቱ ማለትም በጠኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት በቦሌ ቡልቡላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል፡፡ 

  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ሲቀመጥ ቫትን ያካተተ መሆኑን መግለፅ አለበት፡፡ 

  7. በጨረታው አሸናፊ የሆነ አቅራቢ የውል ማስከበሪያ የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ (10%) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO ማስያዝ ይኖርበታል። 

  8. ት/ቤቱ አሸናፊው ተጫራች ያቀረበው ዋጋ ሳይቀይር 20% መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል። 

  9. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ ውል ከተፈራረመበት ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ እስከ ት/ቤቱ ንብረት ከፍል በራሱ ትራንስፖርት ማድረስ ይኖርበታል፡፡ 

  10. ት/ቤቱ በጨረታው የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

  11. በማስታወቂያ ላይ ያልተገለፁ ነገሮች ቢኖሩም በግዥ መመሪያው መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል። 

  12. ሳንፕል ማቅረብ ያልቻለ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጪ መሆኑን እናሳስባስን። 

        አድራሻ፡- ቦሌ ክ/ከ/ወረዳ 12 ቦሌ ቡልቡላ 2ኛ ደ/ት/ቤት ዳሮን ባርና ሬስቶራንት ጀርባ

        ለበለጠ መረጃ፡-011-440-58-79 

                                                                       የቦሌ ቡልቡላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት

Save Tender