አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለተለያዩ የሥራ ክፍሎች የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ሕፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታው መ/ቁጥር 28/2018 ዓ.ም
አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለተለያዩ የሥራ ክፍሎች የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት. ቁ |
የሎት ዝርዝር |
የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብር |
|
ሎት1 |
የደንብ ልብስ |
2000 ብር |
|
ሎት2 |
የህትመት ሥራዎች |
1000 ብር |
|
ሎት3 |
የቀይ መስቀል እቃዎች |
1000 ብር |
|
ሎት4 |
ቋሚ ዕቃ |
3000 ብር |
|
ሎት5 |
የጽሕፈት መሣሪያ |
2000 ብር |
|
ሎት6 |
የፅዳት መሣሪያዎች |
2000 ብር |
|
ሎት7 |
የቤተ ሙከራ መስመር ዝርጋት |
10000 ብር |
|
ሎት8 |
የስፖርት ሜዳ ጥገና ሥራ እና ሮቶ ማስቀመጫ ሥራ |
10000 ብር |
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፤
- በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው።
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የቫት ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የመማሪያ ከፍል የቀለም ቅብ፣ የቤተ ሙከራ ክፍል ኢንስታሌሽን፣ የስፖርት ሜዳ ግንባታ፣ የሮቶ መስቀያ ሥራ ለመወዳደር ከደረጃ 5 እስከ ደረጃ 6 የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው መሆን ያስፈልጋል፡፡
- በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የሚገኙና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የሚቀርበው ዋጋ ቫትን የጨመረ መሆን አለበት፡፡
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300.00 ብር (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ከገቢዎች ሚኒስቴር ወይም ገቢዎች ቢሮ የተሰጠ በጨረታ መሳተፍ እንደሚችል የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በዚህ መሰረት የሚቀርብ ሆኖ የሥራ ተቋራጩ ማህተም እና የሥራ ተቋራጩ የበላይ ኃላፊ ወይም የህጋዊ ተወካይ ፊርማ ሊያርፍባቸው የሚገባ እና ስራ ተቋራጩ ለምዝገባ የሚሰጠውን ማንኛውንም ሰነድ ለዚያ ወቅትና ተግባር ብቻ እንደሰጠ የሚያሳይ ጽሑፍና ፊርማ ሊያሳርፍበት ይገባል፡፡
- ምዝገባውንና ውድድሩን አልፎ ሥራ ቢሰጠው ማህበራትን እንደሚያሳትፉ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፤
- ምዝገባውንና ውድድሩን አልፎ ሥራ ቢሰጠውና ቅድመ ክፍያ ሳይከፈለው በራሱ አቅም መሥራት እንደሚችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል መሳተፍ እንደሚችል ት/ቤቱ ያሳውቃል፡፡
- ዋጋ ለተሞላባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማቅረቢያ ጊዜው ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከ2፡30 እስከ 11፡15 ሰዓት ድረስ ይሆናል፡፡
- ጨረታ የሚከፈተው ጨረታው አየር ላይ ከዋለ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 በት/ቤቱ አዳራሽ የሚከፈት ይሆናል፡፡ 11ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡-
-
- የኳስ ሜዳ የሠራ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
- ላብራቶሪ ሠርቶ የሚያውቅ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
- የጨረታ ሰነዱ ሲገባ ኦርጅናሉ እና ኮፒውን በመለየት በ2 ፖስታ ታሽጎ መግባት ይኖርበታል፡፡ ከላይ የተጠቀሱት ማስረጃዎች በኮፒው የጨረታ ሰነድ ውስጥ መካተት አለበት፡፡
አድራሻ፡-
ከኡራኤል ቤተክርስቲያን ወደ ቦሌ ብራስ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብሎ አከሱም ህንፃ ጀርባ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0115576172 ደውለው ይጠይቁን
የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ፋይናንስ ከፍል ቢሮ ቁጥር 8 ይሆናል፡፡
በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ሕፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት
