አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09፣ ቂሊንጦ ማረሚያ አጠገብ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ባስገነባው ባለ 4 ወለል ሁለገብ የንግድ ማእከል ውስጥ ለባንክና ኢንሹራንስ፣ ለኮሌጆች፣ ለቢሮዎች፣ ለካፌና ሆቴሎች፣ ለፋርማሲና ክሊኒኮች፣ ለሲኒማ፣ ለጂም እንዲሁም ለሱቆች አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nomminees PLC
የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/08/18
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09፣ ቂሊንጦ ማረሚያ አጠገብ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ባስገነባው ባለ 4 ወለል ሁለገብ የንግድ ማእከል ውስጥ ለባንክና ኢንሹራንስ፣ ለኮሌጆች፣ ለቢሮዎች፣ ለካፌና ሆቴሎች፣ ለፋርማሲና ክሊኒኮች፣ ለሲኒማ፣ ለጂም እንዲሁም ለሱቆች አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ዝርዝር መረጃ የያዘውን ሰነድ ከንግድ ማእከሉ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1-011 ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-11፡00) መግዛት ይቻላል:: የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል:: ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ነሀሴ 26 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡ 00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ:: ጨረታው በዚሁ ዕለት በ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦታው ይከፈታል:: ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ- 011-5 55 19 11 0911 44 20 49 0913 25 74 19 ኮሜርሻል ኖሚኒስ አዲስ አበባ
