Tender Detail

Tender Details

  • Company የዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0116610069
  • Website
  • Deadline29 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-08-29 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

ድርጅታችን ዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግንዛቤ ማስጨበጫ የህትመት ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን


የህትመት ሥራዎች የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር E-ETH 13/25

ዘብሩከ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በኢፌዴሪ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በቁጥር፡ 08 የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ሲሆን ከተመዘገበበት ጊዜ ጀምሮ ዋና ቢሮውን አዲስ አበባ በማድረግ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ የድርጅቱ አላማ የጋማ እንስሳትን ደህንነትና ጤንነት ማሻሻል እና በእነዚህ የጋማ እንስሳት ጉልበት ኑሯቸውን የመሰረቱ የማህበረሰብ ከፍሎችን የኑሮ ሁኔታ ማሻሻል ሲሆን ይህንንም ለመተግበር ከመንግሰት እንሰሳት እና የግብርና ተቋማት ጋር በትብብር ይሠራል፡፡ ድርጅታችን ዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግንዛቤ ማስጨበጫ የህትመት ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆንም በዘርፉ ተሰማሩ ብቁ እና መስፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ይሆናል፡፡

 

No.

Items Description

Quantity

1

A2 size Flip over manual Oromiffa

2500

2

A2 size Flip over manual Amharic

1500

3

A6 pocket size booklet Amharic

4000

4

A6 pocket size booklet Oromiffa

3000

5

A2 size Poster Amharic

400

6

A2 size Poster Oromiffa

200

7

A4 size Brochure English

4000

8

A4 size Brochure Amharic

4000

9

Roll-up banner

44

10

A4 Size paper folder

4000

11

A5 size manual

200

 

1. ተጫራቾች ሀጋዊና የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ እና የተጨማሪ እሴት ታከስ (የቫት) ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን አለባቸው::

2. ተጫራቾች የተሟላ የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ ቦሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 3 የቤት ቁጥር 797 ከሚገኘው የድርጅታችን ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ ዋጋቸው 2% በሲፒአ መልክ ብቻ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሲፒአው የጨረታ ኤንቨሎፕ ውስጥ ለብቻው ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡

4. ተጫራቾች የታሸገውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታውቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ ከላይ በተ.ቁ 2 በተጠቀሰው አድራሻ በሚገኘው የብሩከ ጽ/ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰአት በ10ኛው ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ነው፡፡ የጨረታ ማቅረቢያው (10) አስረኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀናት ከዋለ የጨረታ መዝጊያው ቀን በሚቀጥለው የስራ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ይሆናል።

5. ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውጭ የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም::

6. ድርጅቱ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሱት ዕቃዎች ላይ የተሰጠውን የዋጋ መጠን በማየት የዕቃዎቹን ብዛት ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል፡፡

7. ድርጅቱ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የጨረታ መክፈቻውን ቀን የማራዘም ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-661-0069/011-662-1885 በመደወል ወደም በኢሜ.ደል info@thebrookeethiopia.org ስድራሻችንን መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻችን:-22 ማዞሪያ በለውራሪስ ከቅዱስ ገብርሊስ ሆስፒታል በጀርባ ባስው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ወደ 24 በሚወስደው መንገድ ላይ በንጋት ህንፃ እና በአዳነ ገብሩ ህንፃ

ዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ

Save Tender