Tender Detail

Tender Details

  • Company MIDROC GOLD Mine P.L.C (ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን ኃ.የተ.የግ.ማህበር)
  • Address ሰሚት ፋርማኪዩር ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0921-10-12-47
  • Website
  • Deadline22 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-08-25 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን ኃ.የተ.የግ.ማህበር ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

MIDROC GOLD Mine P.L.C (ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን ኃ.የተ.የግ.ማህበር)


 

የህንፃ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

 

  1. ተጫራቾች በሸገር ከተማ አስተዳደር ወለቴ አካባቢ የሚገኝውን ዘርፍ ብዙ ህንፃ በአካል ተገኝቶ በማየት በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ለጨረታ መስከበሪያ ህንፃውን የሚከራዩበትን ዋጋ 2% በማስያዝ ጨረታዉ በጋዜጣዉ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 ቀናት መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ከፍለው በመውስድ የጨረታ ሰነዱ ላይ ሊከራዩ የሚፈልጉትን ህንፃ ቁጥር በመጥቀስ የሚከራዩበትን ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊትና በኋላ በግልፅ በመጥቀስ የጨረታ ሰነዱን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ዘወትር በስራ ሠዓት ጠዋት ከ3፡00 ሠዓት እስከ 6፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  3. ጨረታው በዕለቱ ሰኞ ነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከሠዓት በኋላ በ8፡00 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  4. አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የማይችል ሲሆን ነገር ግን አንድ ተጫራች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሠነድ በመግዛት ከአንድ ክፍል በላይ መጫረት ይችላል።
  5. በጨረታው ለተሸነፉ ተወዳዳሪዎች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያው ሲመለስላቸው ለአሸናፊዎች ግን ከኪራዩ ክፍያ ታሳቢ የሚደረግ ይሆናል።
  6. የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን የህንፃ ኪራይ ዋጋ ከፍለው በሰባት (7) የሥራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን ውል መፈፀም አለባቸው። ይህ ሳይሆን ቢቀር ያስያዙትን ገንዘብ/ሲ.ፒ.ኦ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሠረዛል::
  7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሰሚት ፋርማኪዩር በሚገኘው ግቢ ሚድሮክወርቅ ማዕድን ኃ.የተ.የግ.ማህበር ማግኘት ይችላሉ::

ማሳሰቢያ፡- ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0921-10-12-47 እና 0917-83-32-06

አድራሻችን ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን ኃ.የተ.የግ.ማህበር ሰሚት ፋርማኪዩር ግቢ ውስጥ እንገኛለን

 

Save Tender