Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline28 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security3000.00
  • opening date2025-08-28 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴከኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ወረዳ 8፣ ቂሊንጦ ማረሚያ አጠገብ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ባስገነባው ባለ 4 ወለል ሁለገብ የንግድ ማዕከለ ውስጥ ለባንክና ኢንሹራንስ፣ ለኮሌጆች፣ ለቢሮዎች፣ ለካፌዎችና ሆቴሎች፣ለፋርማሲና ከሊኒኮች፣ለሲኒማ፣ ለጂም እንዲሁም ለሱቆች አገልግሎት የሚውሉ ከፍሎችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማኅ.

Commercial Nominees Plc

የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/07/2018

ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴከኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ወረዳ 8፣ ቂሊንጦ ማረሚያ አጠገብ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ባስገነባው ባለ 4 ወለል ሁለገብ የንግድ ማዕከለ ውስጥ ለባንክና ኢንሹራንስ፣ ለኮሌጆች፣ ለቢሮዎች፣ ለካፌዎችና ሆቴሎች፣ለፋርማሲና ከሊኒኮች፣ለሲኒማ፣ ለጂም እንዲሁም ለሱቆች አገልግሎት የሚውሉ ከፍሎችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ በዚህም

ሎት1፦ ህንፃ ኪራይ ላይ መሳተፍ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በአንድ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡ የጨረታ ዶከመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሰዓት 7፡00-11፡00) ማግኘት ይቻላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት በ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ

ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 011-1-569992 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

Save Tender