ሙዳይ የበጐ አድራጐት ማህበር ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ያለውን ዓመታዊ ሒሳብ ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል።
Muday Charity Association (ሙዳይ የበጐ አድራጐት ማህበር)
ሙዳይ የበጐ አድራጐት ማህበር
የኦዲቲንግ ጨረታ ማስታወቂያ
ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ያለውን ዓመታዊ ሒሳብ ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ባለሙያዎች የሚከተሉትን መመዘኛዎች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- በኦዲቲንግ እና በአካውንቲንግ ቦርድ /AABE/ የታደሰ የሙያ ፈቃድ
- ቲን ሰርተፍኬት
- ቫት /VAT/ ሰርተፍኬት
- ፋይናንሻል ፕሮፖዛል /Financial Proposal/
- ቴክኒካል ፕሮፖዛል /Technical Proposal /
የማስገቢያ ጊዜ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀኖች
አድራሻ፡- ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ሙዳይ የበጐ አድራጐት ማህበር
ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ
ስልክ ቁጥር፡- 0911 31 83 73
0974 20 09 38
