Tender Detail

Tender Details

  • Company ማረፊያ የአረጋውያን እንክብካቤና ድጋፍ ሰጪ ድርጅት
  • Address መካኒሳ ጀርመን አደባባይ አካባቢ መካነየሱስ ሰሚናሪየም በሚገኘው ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911164231
  • Website
  • Deadline06 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-06 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ማረፊያ የአረጋውያን እንክብካቤና ድጋፍ ሰጪ ድርጅት የ2017 ዓ.ም በጀትን በውጭ አዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ማረፊያ የአረጋውያን እንክብካቤና ድጋፍ ሰጪ ድርጅት


 

ኦዲት ለማስደረግ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ማረፊያ በቀድሞ ስሙ ኖብል ኮዝ ኤልደር ኬር ኤንድ ስፖርት መንግስታዊና አትራፊ ያልሆነ ለአረጋውያን ሁለንተናዊ እንክብካቤ እና ድጋፍ ሰጪ ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሠረት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሆኖ በኤጀንሲው በቁጥር 0695 በ ኢ.ፍ.ድ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የተመዘገበ ሲሆን በሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች ውስጥ ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ የቆመለትን አላማ በመከወን ላይ ይገኛል ፡፡ ስለሆነም ድርጅታችን የ2017 ዓ.ም በጀትን በውጭ አዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለው እና መስፈርቶችን የምታሟሉ ድርጅቶች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የሥራ ቀናት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን መካኒሳ ጀርመን አደባባይ አካባቢ መካነየሱስ ሰሚናሪየም በሚገኘው ቢሮ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0911164231 / 0948155555

 

ማረፊያ የአረጋውያን እንክብካቤና ድጋፍ ሰጪ ድርጅት

 

Save Tender