Tender Detail

Tender Details

  • Company Muday Charity Association (ሙዳይ የበጐ አድራጐት ማህበር)
  • Address ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911 31 83 73
  • Websitehttps://mudaycharity.org/
  • Deadline01 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-01 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ሙዳይ የበጐ አድራጐት ማህበር ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ አስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ያለውን ዓመታዊ ሒሳብ ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል።

Muday Charity Association (ሙዳይ የበጐ አድራጐት ማህበር)


 

ሙዳይ የበጐ አድራጐት ማህበር የኦዲቲንግ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ አስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ያለውን ዓመታዊ ሒሳብ ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ባለሙያዎች የሚከተሉትን መመዘኛዎች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. በኦዲቲንግ እና በአካውንቲንግ ቦርድ /AABE/ የታደሰ የሙያ ፈቃድ
  2. ቲን ሰርተፍኬት
  3. ቫት /VAT/ ሰርተፍኬት
  4. ቢድ ዋጋ /bid Price/

የጨረታ ማስገቢያ ቀን ከሰኞ 21 አርብ 25 ሐምሌ 2017 ዓ.ም

አድራሻ፡- ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ሙዳይ የበጐ አድራጐት ማህበር

ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ

ስልክ ቁጥር፡- 0911 31 83 73

0974 20 09 38

 

Save Tender