Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ፅ/ቤት
  • Address አሶሳ ፡ ቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 09-17-83-72-28
  • Website
  • Deadline21 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security5000.00
  • opening date2025-08-21 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ፅ/ቤት


 

የጨረታ ቁጥር፡- ኢስአ/ግጨ/አሶ/001/2018

 

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የግዥው ዓይነት መግለጫ

የጨረታ ሰነዱ መግዥያ ዋጋ (የማይመለስ)

የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና መጠን በብር

1

የቢሮ ኪራይ ጨረታ ለሁለት ዓመት የሚቆይ

300.00

5,000.00

 

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

  1. የጨረታ ሰነዱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ጽ/ቤት በመምጣት 300 ብር ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. የባለቤትነት ይዞታ ማረገጫ ሰነድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት፣ ታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት / ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  3. በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ፣ በቅድመ ሁኔታ ያልተገደበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የባንክ ጋራንት ወይም CPO ብር 5,000 ከመጫረቻ ሠነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበት የአገልግሎት ግዥ ለተጫራቾች በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ክፍል 6 ላይ ከተመለከተው የቴክኒክ ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ሠነዳቸውን አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል፡፡
  6. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ጽ/ቤት

ስልክ ቁጥር:- 0917837228/0975948416

 

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት

 

Save Tender