ድርጅታችን ጥምረት ለመተባበር የጭነት ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ የውጪ ኦዲተሮችን በማዳደር የድርጅቱን የ2017ዓ.ም ሂሳብ ኢዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
ጥምረት ለመተባበር የጭነት ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አክሲዮን ማህበር
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ጥምረት ለመተባበር የጭነት ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ የውጪ ኦዲተሮችን በማዳደር የድርጅቱን የ2017ዓ.ም ሂሳብ ኢዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
በመሆኑም ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-
- የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- በሞያ ብቃትና ህጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመዘገቡ
- የዘመኑን ግብር ከፍለው ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱ
- የኦዲቲንግ የሥራ ልምድ ያላቸው
- የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂዎች ሰርተፊኬት ያላቸው
- የታከስ መለያ ቁጥር ያላቸው
- የሚሰሩበትን ዋጋና ሰርተው የሚያስረክቡበትን ግዜ መጥቀስ ይኖርባቸዋል።
- የማስረከቢያ ጊዜ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የሞያ ደረጃቸውንና ህጋዊነታቸውን የሚገልጽ ማስረጃዎች በማያያዝ እንዲቀርቡ እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፡-
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት
ለፊት ካሌብ ህንፃ 3ኛ ፎቅ 330
ጥምረት ለመተባበር የጭነት ትራንስፖርት እና
ሎጅስቲክስ አ.ማ የመንገድና የደረቅ ጭነት አገልግሎት
