ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎችን ለሚቀጥለው አንድ አመት በሚቆይ ስምምነት ከተመረጡት ድርጅቶች ጋር እንደአስፈላጊነቱ ወይም በሚያስፈልግበት ጊዜ ለመግዛት ይፈልጋል።
REACH Ethiopia (ሪች ኢትዮጵያ)
የጽህፈት መሳሪያ ግዢ የጨረታ ማስታወቅያ
ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎችን ለሚቀጥለው አንድ አመት በሚቆይ ስምምነት ከተመረጡት ድርጅቶች ጋር እንደአስፈላጊነቱ ወይም በሚያስፈልግበት ጊዜ ለመግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን ግዥዎቹን የሚፈፅመው ሀዋሳ ለሚገኘው ማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሲሆን ተጫራቾች አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት እና ሀዋሳ (ሲዳማ ልማት ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ሀዋሳ ማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት) በአካል በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ /ዶክመንት/ ማግኘት ይችላሉ።
አድራሻ፡-
- ወሎ ሰፈር ከINSA ፊት ለፊት ኬቲ-12 ህንፃ 5ኛ ፎቅ
- ሪች ኢትዮጵያ ሀዋሳ ማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የጨረታው መዝጊያ ቀን፡
የጨረታ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (August 4, 2025) በስራ ሰዓት በሁለቱም ቦታዎች ይሆናል የጨረታው መክፈቻ ቀን ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል
- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
