የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን የፍየሎችና እርሻ መሳሪያ ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን የፍየሎችና እርሻ መሳሪያ ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የፍየሎችና እርሻ መሳሪያ ግዥዎች ዝርዝር
|
ተ.ቁ |
የእቃው ዓይነት Description |
መለኪያ Unit of measure |
ብዛት Quantity |
የስርጭት ቦታ Location |
|
1 |
ሴት ፍየሎች (Female Goats) |
በቁጥር |
2418 |
አላማጣና በዙሪያው ባሉ ወረዳዎች |
|
2 |
ወንድ ፍየሎች (Male Goats) |
በቁጥር |
1612 |
አላማጣና በዙሪያው ባሉ ወረዳዎች |
|
3 |
ዛቢያ (Plain Hoe) |
በቁጥር |
4500 |
አዲስ አበባ |
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት
- የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለሚወዳደርሩባቸው የፍየሎችና እርሻ መሳሪያ ግዥ ለእያንዳንዱ ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለመስሪያ ቤቱ የኦፕሬሽን ክፍል ቢሮ ቁጥር 109 ማስገባት፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ሜክሲኮ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
ስልክ:- 0115539983/0911079926
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
