Tender Detail

Tender Details

  • Company HOTEL Siyonat (ሲዮናት ሆቴል)
  • Address ቦሌ ከኤድናሞል ወደ ፍሬንድሺፕ በሚወስደው መንገድ፤ ከ ሳሮማርያ ሆቴል ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0930 09 9822
  • Website
  • Deadline21 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-21 00:00:00
  • Categories Hotel Service Provision , Land, House, Building And Warehouse Rent

ድርጅታችን ሲዮናት ሆቴል የሆቴላችን ስፓ አገልግሎት መስጫ ቦታ በኪራይ ወይም በጋራ አብሮ በመስራት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች አወዳድሮ አብሮ መስራት ይፈልጋል።

HOTEL Siyonat (ሲዮናት ሆቴል)


 

የሆቴላችን ስፓ አገልግሎት መስጫ ቦታ የኪራይ

ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ሲዮናት ሆቴል የሆቴላችን ስፓ አገልግሎት መስጫ ቦታ በኪራይ ወይም በጋራ አብሮ በመስራት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች አወዳድሮ አብሮ መስራት ይፈልጋል። ስለዚህ የሆቴላችን ስፓ አገልግሎት መስጫ ቦታውን መከራየት ወይም በጋራ አብሮ መስራት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በድርጅታችን ሲዮናት ሆቴል በአካል በመቅረብ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

  1. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበውን ስፓ አገልግሎት መስጫ ቦታ በሆቴሉ ቅጥር ግቢ በመገኘት በማየት ዋጋቸዉን በታሸገ ኢንቬሎፕ እስከ ሐምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በሲዮናት ሆቴል በተዘጋጀዉ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚወጣው የጉብኝት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት በሆቴሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት የጨረታ ዋጋ ማቅረብ ይችላል።
  2. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ሐምሌ 14 ቀን 2017/ ከጥዋቱ 4፡00 ላይ ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ላይ በ ሲዮናት ሆቴል መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።
  3. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ

አድራሻ፡- ቦሌ ከኤድናሞል ወደ ፍሬንድሺፕ በሚወስደው መንገድ፤ ከ ሳሮማርያ ሆቴል ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር

    • 0930 09 9822
    • 0984 95 8730
Save Tender