Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ፅ/ቤት
  • Address አሶሳ ፡ ቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 09-17-83-72-28
  • Website
  • Deadline17 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-17 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ፅ/ቤት


 

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ፡- ኢስአ/ማጨ/አሶ/001/2017

 

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የግዥው ዓይነት መግለጫ

የጨረታ ሠነዱ የግዥ ዋጋ (የማይመለስ)

የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና መጠን በብር

1

የቢሮ ኪራይ ጨረታ ለሁለት አመት የሚቆይ

300.00

5,000.00

 

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

  1. የጨረታ ሰነዱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር በመምጣት 300 ብር ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. የባለቤትነት ይዞታ ማረገገጫ ሰነድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት፤ ታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  3. በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ በቅድመ ሁኔታ ያልተገደበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የባንክ ጋራንቲ ወይም CPO ብር 5,000 ከመጫረቻ ሠነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበት የአገልግሎት ግዥ ለተጫራቾች በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ክፍል 6 ላይ ከተመለከተው የቴክኒክ ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል።
  5. ሠነዳቸውን አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ሐምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከቀኑ በ8:30 ሰዓት በአዲሱ በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል። ሆኖም ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል።
  6. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አሶሳ ቅ/ፅ/ቤት

ስልክ ቁጥር:- 09-17-83-72-28/09-62-33-11-33

 

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት

 

Save Tender