Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline09 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-09 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ቂሊንጦ ማረሚያ አጠገብ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ባስገነባው ባለ 4 ወለል ሁለገብ የንግድ ማዕከልን በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

Commercial Nomminees PLC

የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/28/17

 

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ቂሊንጦ ማረሚያ አጠገብ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ባስገነባው ባለ 4 ወለል ሁለገብ የንግድ ማዕከል ውስጥ ለባንክና ኢንሹራንስ፣ ለኮሌጆች፣ ለቢሮዎች፣ ለካፌና ሆቴሎች፣ ለፋርማሲና ክሊኒኮች፣ ለሲኒማ፣ ለጂም እንዲሁም ለሱቅ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን ለሁለት አመት በሚቆይ ውል ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ዝርዝር መረጃ የያዘውን ሰነድ በብር 200 በመግዛት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ማስረጃ በማቅረብ ከንግድ ማዕከሉ አንደኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 1-011 ሰነዱን በመውሰድ መጫረት ትችላላችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 09 11 44 20 49

           09 12 23 92 39

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

 

Save Tender