Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ በማ/ፖሊስ ኮሚሽን የቱም ማረሚያ ተቋም
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-39305590
  • Website
  • Deadline07 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-07 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Merchandise

በደ/ም/ኢ/ሕ/ማ/ፖ/ኮሚሽን የቱም ማረሚያ ተቋም በፍ/ቤት ትዕዛዝ በህግ ጥላ ስር ሆነው በመታረም ላይ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የምግብ እህልና ማጣፈጫ አወዳድሮ ለ2018 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ በማ/ፖሊስ ኮሚሽን የቱም ማረሚያ ተቋም


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ም/ኢ/ሕ/ማ/ፖ/ኮሚሽን የቱም ማረሚያ ተቋም በፍ/ቤት ትዕዛዝ በህግ ጥላ ስር ሆነው በመታረም ላይ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የምግብ እህልና ማጣፈጫ አወዳድሮ ለ2018 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

  1. ህጋዊና በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  4. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፤
  5. የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ የኢ/ን/ባንክ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ/ በጥሬ ገንዘብ ወይም የኢ/ን/ባንክ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤
  7. የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. የቀለብ አቅርቦቱን በራሳቸው ትራንስፖርት ተቋሙ ግቢ ድረስ በማምጣት ማስረከብ የሚችሉ፤
  9. ዊዝሆልዲንግ /2%/ ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆኑ፤
  10.  ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ ክጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
  11.  የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀናት ይሆናል።
  12.  በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልግ ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ ስልክ ቁጥር 09-39-30- 55-90 ደውለው መረዳት ይችላሉ።
  13.  ጨረታው የሚከፈተው ማጂ ቱም ከተማ አስ/ር ቱም ማረሚያ ተቋም ቢሮ ቁጥር 4 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀናት ሲሆን በ10ኛ ቀን ተጫራቾች, ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተነኙበት በ3፡00 ሰዓት ይከፈታል።
  14.  የተጫራቾች አለመገኝት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉለውም።
  15.  ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ በማ/ፖሊስ ኮሚሽን የቱም ማረሚያ ተቋም

 

Save Tender