የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የ1ኛ ዙር አገልግሎት የሚውሉ ያገለገሉ የህክምና ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አ.ጤ.ጣ 01/2017
የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የ1ኛ ዙር አገልግሎት የሚውሉ ያገለገሉ የህክምና ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነዱን ብር 100.00 /አንድ መቶ / ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ። ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰአት ታሽጎ በዛው እለት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ጨረታው ይከፈታል።
- ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች ከወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ ወጪውን ችለው መውሰድ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ማስረከቢያ ብር 2% ከባንክ በተመሰከረለት CPO ማስያዝ አለባቸው፡፡ መሉ ዝርዝር መረጃውን ከሰነዱ ላይ መመልከት አለባቸው፡፡
- ከገዙት ጨረታ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች በታሸገ ፖስታ ማስገባት አለባቸው፡፡
አድራሻ፡- አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ ከሰሜን ሆቴል ጀርባ ሲ.ሲ ኤፍ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0111-12-65-29 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
