Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Sugar Industry Group (የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ)
  • Address ሜክሲኮ አካባቢ ከሚገኘው አልሳም ጨለለቅ ህንፃ ፊት ለፊት፣ ፌሊፒስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 220 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: +251115500417
  • Websitehttps://etsugar.com/esig/
  • Deadline19 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-20 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Vehicle Battery , Vehicle tire , Machinery Spare Parts , Used Items

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፐ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ (ሎት1፡- የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ ተሸከርካሪ ጎማዎች፣ ሎት 2፡-ያገለገሉ አሮጌ በርመሎች: ሎት-3:- ያገለገሉ የተለያዩ አሮጌ ባትሪዎች፣ ሎት 4፡- ያገለገሉ አሮጌ ሞረዶች፣ ሎት-5፡- ያገለገሉ አሮጌ ብረት ድስቶች ፡ ሎት-6፡- ያገለገሉ የፕሪንተር ቶነሮች) በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Sugar Industry Group (የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ)


 

አንደኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- 002/አሸጨ/ኦኩስፋቁ-2/2017

 

  1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፐ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ (ሎት1፡- የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ ተሸከርካሪ ጎማዎች፣ ሎት 2፡-ያገለገሉ አሮጌ በርመሎች: ሎት-3:- ያገለገሉ የተለያዩ አሮጌ ባትሪዎች፣ ሎት 4፡- ያገለገሉ አሮጌ ሞረዶች፣ ሎት-5፡- ያገለገሉ አሮጌ ብረት ድስቶች ፡ ሎት-6፡- ያገለገሉ የፕሪንተር ቶነሮች) በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ90 ቀን የባንክ ዋስትና /BID BOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር /supplier List/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
  3. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታውን መክፈቻ ትክክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡
  4. ብቁ ተጫራቶች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ አርብ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00፣ ከሰዓት በኋላ ከ7፡00- 10፡30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00) ከሰዓት በኋላ ከ7፡00-10፡30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00/ ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ
    1. ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የስኳር ፋብሪካዎች ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነኦ ሆስፒታል አጠገብ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ፡፡

ስልክ ቁጥር፡- +251-11-55-79-684 09-91-14-94-85 ወይም 09-38-30-91-20

አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ

  1. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው በእያንዳንዳቸው ሎቶች የሚያስዙት የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ (CPO) ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሠከረለት የ90 ቀን ሲፒኦ (CPO) ወይም በቅድመ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /BID BOND/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. የተጠቀሱት ዕቃዎች የሚገኙት ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ ግቢ ውስጥ ነው፡፡
  3. የጨረታ ፀንቶ የሚቆዩ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ነው።
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ የጨታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ለ15 ቀናት ነው።
  5. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ                           አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ

 Tel-0940209464/0945002106                          Tel: 09-91-14-94-85/09-38-30-91-20

/ሀይል ውሃ/                                            /አዲስ አበባ/

 

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ

Save Tender