በአማራ ብሄራዊ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በበጀት ዓመቱ ለኮሌጁ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ በርካታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስራ ዘርፎች /የንግድ ዘርፎች የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
Arerti TVET College (የአረርቲ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ)
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2017
በአማራ ብሄራዊ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በበጀት ዓመቱ ለኮሌጁ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ በርካታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስራ ዘርፎች /የንግድ ዘርፎች የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት:
- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
- የህንጻ መሳሪያ እቃዎች
- የጨርቃ ጨርቅ እቃዎች
- የቤት እቃዎች
ስለዚህ ማንኛውም ተወዳዳሪ የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ ቲን ነበር እና ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች የቫት ሰርተፊኬት እና የምስክር ወረቀት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከሞጆ 56 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው ከም/ሸ/ወ/አረ/ቴክ/ሙ/ኮሌጅ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነድ ሣጥን በ16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 የጫረታ ሣጥኑ የሚከፈት መሆኑን አውቀው እያንዳዱን የጫረታ ሰነዱን በብር 50 በመግዛት መወዳደር እንደሚችሉ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የሚከፈትበት 16ኛው ቀን በስራ ቀን ካልሆነ ጫረታው የሚከፈተዉ ቀጣይ ባለው የስራ ቀን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ተጫራቾች ለጫረታ ማስከበሪያ የመጫረቻውን 1% እንደተጫራቹ ምርጫ በጥሬ ገንዘብ ለግ/ፋ/ን/አ/ቡድን በመክፈል ወይም በ C.P.O ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 022 223 0730 መደወል ይችላሉ።
ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ቴክ/ሙ/ኮሌጅ
