Tender Detail

Tender Details

  • Company የቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደ/ት/ቤት
  • Address ጣፎ መናፈሻ ወረዳ 02 ጣፎ መናፈሻ ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 67 431 261
  • Website
  • Deadline10 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-12 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

የቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደ/ት/ቤት


 

ሁለተኛ ዙር የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001

 

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. በዘርፉ የተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ
  4. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
  5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለእያንዳንዱ ሎት የሚመለስ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ብር 5000.00 ብር (አምስት ሺህ ብር ብቻ) ማቅረብ ያለባችሁ መሆኑን እንገልፃለን።
  6. ዝርዝር ጨረታውን የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ቡርቃ ቦሪ የመ/ደረጃ/ት/ቤት እና አሶሳ ቅ/መደበኛ ት/ቤት የፋይናንስ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፣
  7. ተጫራቾች የሚጫረቱትን እቃ ናሙና ለሚያስፈልገው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ሳምፕል ለማምጣት አስቸጋሪ ከሆነ በፎቶ ማቅረብ ይቻላል።
  9. የጨረታው ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተለያየ ፖስታ አሽገው ሲመጡ ሲፒኦ ደግሞ ጨረታው ኦርጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  10. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረብ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  11. የጨረታው ሳጥን ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛ ቀን 4፡30 ሰዓት በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በፋይናንስ ክፍል ይከፈታል፡፡ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተጠቀሰው ሰአት ይከፈታል።
  12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻችን፡- ጣፎ መናፈሻ ወረዳ 02 ጣፎ መናፈሻ ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ:- 09 67 431 261/0118 594 315

 

የቡርቃ ቦሪ የመጀ/ደ/ት/ቤት

 

Save Tender

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደ...

READ MORE