Tender Detail

Tender Details

  • Company Abebech Gobena Charity (አበበች ጎበና ቻሪቲ)
  • Address አበበች ጎበና ቻሪቲ አዲስ አበባ ፡- አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ፣ አባኮራን ሰፈር : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0948-777776
  • Websitehttps://abebechgobenacharity.org/
  • Deadline16 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-16 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Vehicle

አበበች ጎበና ቻሪቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Abebech Gobena Charity (አበበች ጎበና ቻሪቲ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አበበች ጎበና ቻሪቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የመኪና ዓይነት

የሰሌዳ ቁጥር

የተሠራበት ዘመን

የተመረተበት

ሀገር

1

ሱዙኪ

35-200 ዕዱ

1994

ጃፖን

2

መርቼዲስ አምቡላንስ

35-3640 »

1999

ጀርመን

3

ሚኒባስ

35-1147 »

-

-

4

ፒካፕ

35-2042 »

1986

ጃፓን

5

ሞተር ሳይክል (ያማ)

35-1800 »

2005

»

6

ሞተር ሳይክል (ያማ)

35-1798 »

2005

»

7

ሞተር ሳይክል ሱዙኪ

35-939 »

1999

ቻይና

8

ሞተር ሳይክል (ያማ)

35-961 »

-

ጃፓን

 

ተጫራቾች የተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር እና የጨረታ ዋጋ መነሻ የማይመለስ 1,000 ብር በመክፈል ከአስተዳደር መምሪያ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተሽከርካሪዎቹንም በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሥራ ሰዓት መመልከት ይችላሉ፡፡

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር ከሰኞ – አርብ በሥራ ሰዓት ሰነዱን ከድርጅቱ የአስተዳደር መምሪያ መውሰድ ይችላሉ ማንኛውም ተጫራች ለመግዛት በገመተው ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ 10% በቼክ ወይም በካሽ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ ሙበት አለው፡፡

አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከ/ወረዳ2 አባኮራን ሰፈር ስልክ ቁጥር 0948 77 77 76

 

አበበች ጎበና ቻሪቲ

 

Save Tender