Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline05 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-05 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

የኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ብሄራዊ ማህበር ከዚህ በታች የተገለጹትን ሁለት አዳዲስ ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማህበር


 

የሞተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ብሄራዊ ማህበር ከዚህ በታች የተገለጹትን ሁለት አዳዲስ ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የተሽከርካሪው አይነት

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር

1

BOXER BM150 ሞተር ብስክሌት

MD2A21BX1NWB92318

PFXWNB10145

100,000

2

BOXER BM150 ሞተር ብስክሌት

MD2A21BX6NWB92718

PFXWNB10198

100,000

 

  • ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተሽከርካሪዎቹ በሚገኙበት አድራሻ የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሄራዊ ማህበር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የቤት ቁጥር 651 ከየካቲት 12 ሆስፒታል ወደ ናዝሬት ት/ቤት በሚወስደው መንገድ ወረድ ብሎ ወይንም ከገንዘብ ሚ/ር ጀርባ በሚገኘው የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ውስጥ ተሽከርካሪዎቹን መመልከት ይችላሉ፡፡
  • የተሸከርካሪዎቹን የጨረታ ሰነድና መመሪያ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) እየከፈሉ በማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ሒሳብ ክፍል በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የመጨረሻውን ቀን ሳይጨምር ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በ10ኛው ቀን ደግሞ እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ገዝቶ የሚፈልጉትን ተሽከርካሪ ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው በ10ኛቀው ቀን በ8፡30 ሰዓት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ በአንዱ ሞተር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ሲፒኦ በኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሄራዊ ማህበር ስም አሰርተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊ ለሆኑት የጨረታ ማስከበሪያው ከሚከፍሉት ዋጋ ውስጥ የሚታሰብ ይሆናል፡፡ ለተሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ግምገማ ውጤት ከታየ በኋላ ሲፒአው ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  • ማህበሩ ስለ ተሽከርካሪዎቹ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 011-1-11-021 ወይም 09-48-00-10-01 መደወል ይቻላል ወይም በተጠቀሰው አድራሻ የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማህበር

 

Save Tender