በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ሎት 1 የጽፈት መሳሪያ ሎት 2 የመንገድ መብራት ፓውዛ እስከ አክሰሰሪው ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ፣ ሎት 4 RHS ብረቶችን ክልሉ ያወጣውን የብረት ማቅለጫ ፋብሪካ ማስረከቢያ መነሻ በማድረግ በኪሎ ለመሸጥ ህጋዊ ድርጅቶችን በሎት አወዳድሮ መግዛት መሸጥ ይፈልጋል ።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም መስተዳድር ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ሎት 1 የጽፈት መሳሪያ ሎት 2 የመንገድ መብራት ፓውዛ እስከ አክሰሰሪው ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ፣ ሎት 4 RHS ብረቶችን ክልሉ ያወጣውን የብረት ማቅለጫ ፋብሪካ ማስረከቢያ መነሻ በማድረግ በኪሎ ለመሸጥ ህጋዊ ድርጅቶችን በሎት አወዳድሮ መግዛት መሸጥ ይፈልጋል ።
በጨረታው የሚሳተፍ
- የዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ: ፍቃድ እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤
- የግዥ አቅርቦት ዋጋ ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች በጨረታ ለማሳተፍ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች የዋናውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አየያዘው ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ማስከበሪያ 1% እንደ ፕርሰንት በCPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ የሚችሉ ፣
- ሁሉንም ዕቃዎች የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ የሚችሉ፣
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ፖስታ በማሸግ ባሶሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ስዓት ከ2፡30-11:30 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- መሰረዝ መደለዝ አይቻለም ስርዝ ድልዝ ካለ ፓራፍ መደረግ አለበት፡፡
- ጨረታው በሎት ወይም በድምር ስለሆነ ተጫራቾች የገዙት ሰነድ ላይ የሁሉንም እቃዎች ዋጋቸው መሙላት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 1 አንድ መቶ ብር ከፍለው ከግ/ፋ/ን/አስ/ ቡድን ከቢሮ ቁጥር 5 መግዛት ይችላሉ፣
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀን በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሠዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 5 በግልጽ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ በኮሚቴዎችና በታዛቢው ፊት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፣
- የመንግስት ግዥ መመሪያ እና አዋጅ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያሟላ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፣
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 058 246 0070 ደውሎ ማግኝት ይቻላል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት
