Tender Detail

Tender Details

  • Company ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የካ አባዶ ጤና ጣቢያ
  • Address ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም ግቢ ውስጥ G-7 ብሎክ 306 ጀርባ አካባቢ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-93-12-17
  • Website
  • Deadline16 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-16 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment

በለሚኩራ ከፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉ ሎት 1 የሠራተኞች ደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ 2000: ሎት2 አላቂ የቢሮ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000: ሎት3 ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000: በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የካ አባዶ ጤና ጣቢያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በለሚኩራ ከፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉ ሎት 1 የሠራተኞች ደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ 2000: ሎት2 አላቂ የቢሮ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000: ሎት3 ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2000: በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች

  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል
  • ወቅቱን የጠበቀ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ኘሪንት አውት /ኮፒ/ ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት /TIN / ያላቸው
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር በየሎቱ ማቅረብ ሲኖርባቸው ደምሮ ሲፒኦ ማስገባት አይቻልም። በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /በጥሬ ገንዘብ/ እንዲሁም አሸናፊ ከሆኑ የጠቅላላ ዋጋ 10 % ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
  • ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም:
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጤና ጣቢያው ቢሮ ቁጥር 403 መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ የተደረገ ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ዶክመንት በተለያየ በታሸገ ፖስታ በማሸግ ለአስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ይህ ጨረታ በአዲሰ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከግዥና ቡድን በመግዛትና በመውሰድ በጨረታ ሰነዱ ላይ የምትወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን ያካተተ ዋጋ በማድረግ ሞልታችሁ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚቻል ሲሆን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጐ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ባለው የሥራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118931217 አድራሻ፡- ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም ግቢ ውስጥ G-7 ብሎክ 306 ጀርባ አካባቢ

 

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ

 

Save Tender