Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-24 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የሠራተኞች የደንብ አልባሳትን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር- ESLSE/P&T/REQ/2025/35071

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የሠራተኞች የደንብ አልባሳትን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት-አስራ አራት ፡- የደንብ አልባሳት ጨረታ ግዥ

በዚህም መሰረት፡-

  1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስክር ወረቀት፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በመንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድረ- ገፅ (web site) ላይ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት።
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ሥልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)::
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ- ገጽ (WWW.ESLSE.COM) ላይ በERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ማስያዣ ሲ.ፒ.ኦ 20,000 ብር (ከንግድ ባንክ፤ ከህብረት ባንክ እና ከኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ብቻ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል።
  7. ለደንብ አልባሳቶች ግዥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በቅ/ጽ/ቤቱ ናሙና መቅረብ ግዴታ ነው፡፡
  8. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0221162194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ

 

Save Tender

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደ...

READ MORE