ጅረኛ ቦሩ ማህበር 2017 እስከ 2019 ድረስ ሒሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ ብቁ የሆናችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
ጅረኛ ቦሩ ማህበር ምዕ/ሸረዋ ዞን ደንዳ ወረዳ
የጨረታ ማስታወቂያ
ጅረኛ ቦሩ ማህበር 2017 እስከ 2019 ድረስ ሒሳቡን ማስመርመር ስለሚፈልግ የአመቱን ግብር የከፈለ እና ህጋዊ ፍቃድ ያለው ኦዲተር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል መጥታችሁ ማስረጃችሁን ምዕራብ ሸዋ ዞን በደንዲ ወረዳ ጊንጪ ከተማ በሚገኘው የጅረኛ ቦሩ ማህበር ገቢ እንድደታደርጉ እንጠይቃለን።
ለበለጠ መረጃ፡- 0913615753/ 0953414146
ጅረኛ ቦሩ ማህበር ምዕ/ሸረዋ ዞን ደንዳ ወረዳ
