Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-28 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ሆስፒታሎች፣ ወረዳዎች ጤና ኬላዎች፣ ጤና ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውል ህትመቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ሆስፒታሎች፣ ወረዳዎች ጤና ኬላዎች፣ ጤና ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውል ህትመቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፣

  1. የንግድ ፍቃዳቸው የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2017 ዓ/ም ያሳደሱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ጨረታውን በሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ በማቅረብ ለግዥ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 27 መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ CPO 2% የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፣ ሆኖም በሂሳብ ስሌት ምርመራ የተገኘው የጨረታ ዋስትና ከቀረበው ዋጋ በታች ሆኖ ከተገኘ ከጨረታ ውጪ ያስደርጋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለእያንዳንቸው አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻው አድርገው ኤንቨሎፕ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፣ በመሆኑም ከዚህ በላይ ከተገለጸው ውጪ የሚያቀርቡ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
  5. ተጫራቾች እያንዳንዱ በሚያቀርቡት ፖስታዎች ላይ የድርጅቱ ስምና ማህተም በግልፅ መቀመጥ አለበት፣
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሳንፕል ሶፍት ኮፒና በሃርድ ኮፒ ከቢሮ ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፣
  7. ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከ4-6፡00 ሰዓት ድረስ የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ግዥ ከፍል በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን በማስገባት በተጠቀሰው ሰዓቱ ይታሸጋል፣ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት ይከፈታል፣ 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀናት ይከፈታል፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0462126783 ይጠይቁን

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

 

Save Tender