Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-28 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ማንዋል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር BOA 01/2017

 

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ማንዋል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

  1. በዘመኑ የታደሰና በዘርፋ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የግብር ከፋይነት መለያ /ቲን/ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. አጠቃላይ የገንዘብ መጠን ከብር 200.000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ቴክኒካል ፕሮፖዛል ከኦርጅናል ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ስለጨረታው አጠቃላይ ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን እና የጨረታ መመሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዟል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ መሸጫ 100 ብር ሲሆን ቢሮ ቁጥር 14 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚወዳደሩበት አቅርቦት የሚሞሉትን ማንኛውም ግብር ጨምሮ ብር 10,000 /አስር ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ስርዝ ድልዝ ሳይኖር በዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መሰረት የአንዱን የነጠላ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ ድምር በዋጋ መሙያው ላይ በመሙላት የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም፣ ፊርማና አድራሻ በማስቀመጥ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ፋይናንሻል ሰነዱ ዋና እና ኮፒ ተብሎ ለየብቻ መታሸግ አለበት::
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአብክመ ግብርና ቢሮ ቁጥር 19 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀን በአየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ይከፈታል። በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል። ቀኑ በዓል/ዝግ/ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም።
  11. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. በጨረታው የሚሳተፉ አካላት ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ /ማብራሪያ⁄ ከፈለጉ በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058 -226 -64 -31 በመደወል ወይም በፋክስ ቁጥር 0582262891 በመላክ ማግኘት ይችላሉ።

 

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ

ባህር ዳር

 

Save Tender