Tender Detail

Tender Details

  • Company የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ን/አስ/ር የሥራ ሂደት ዱራሜ
  • Address ዱራሜ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0465541158
  • Website
  • Deadline25 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-25 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ፖሊስ አባላት ብርድ ልብስ፤ የአልጋ ልብስ እና አንሶላ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ን/አስ/ር የሥራ ሂደት ዱራሜ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ፖሊስ አባላት ብርድ ልብስ፤ የአልጋ ልብስ እና አንሶላ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

  1. ተጫራቾች በየዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፣
  3. የአቅራቢነትና የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስከር ወረቀት እና ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ፣

ስለዚህ-

  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘገጀውን ሰነድ ከዱ/ከ/አስ/ር/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ ቤት ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር /በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ አለባቸው::
  3. በወጣው ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከሰዓት በኃላ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ 16ኛ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ በሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡
  5. አሸናፊ ድርጅቶች አሸናፊነታቻው በተገለጸ በ5 ቀናት ውስጥ ውል ይፈርማሉ፡፡ ተጫራቾች የአንዱን ዋጋ ከነቫቱ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0465541158

 

የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ን/አስ/ር የሥራ ሂደት

ዱራሜ

 

Save Tender