Tender Detail

Tender Details

  • Company የአርሲ ዞን የጋለማ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተ.የግ/ማህበር
  • Address በአርሲ ዞን በበቆጂ ከተማ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-11-03-05-18
  • Website
  • Deadline03 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-03 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

በአርሲ ዞን የጋለማ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተ. የግ/ማህበር የመኪና ጎማ 12*20 ሆኖ ባለ 22 ክር ብዛት 48 ፤ ትሪአንግል እና ብሪጅ እስቶን ብዛት 12 ፤ 8*25 ብዛት 6 እና 9*20 ብዛት 6 ፤ 750*25 ብዛት 4 ፤ 12.5/80-18 ብዛት 4፤ 23/-26 ብዛት 2፤ 400-70-20 ብዛት 3 እንደ 620-75-R, 30 ብዛት 3 የሆነውን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የአርሲ ዞን የጋለማ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተ.የግ/ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአርሲ ዞን የጋለማ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተ. የግ/ማህበር የመኪና ጎማ 12*20 ሆኖ ባለ 22 ክር ብዛት 48 ፤ ትሪአንግል እና ብሪጅ እስቶን ብዛት 12 ፤ 8*25 ብዛት 6 እና 9*20 ብዛት 6 ፤ 750*25 ብዛት 4 ፤ 12.5/80-18 ብዛት 4፤ 23/-26 ብዛት 2፤ 400-70-20 ብዛት 3 እንደ 620-75-R, 30 ብዛት 3 የሆነውን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ፡-

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው ንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN No/ እና የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው እና በፌዴራል፣ በክልል ወይም በዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም በግዥዎች እና ንብረት ማስወገጃ ኤጀንሲ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው እና የሚነበብ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በጋለማ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተ. የግ/ማህበር ሂሳብ ቁጥር 1000041394618 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ጋለማ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን ፋይናንስ ክፍል ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ንግድ ፈቃድና ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ኦሪጂናል እና ኮፒ በፖስታ በማሸግ ከላይ በተራ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 ላይ የተጠየቁትን የሰነድ መስፈርቶች በመጨመር እስከ 10ኛ የስራ ቀናት መቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአርሲ ዞን በበቆጂ ከተማ ጋለማ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  4. ዩንዬኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 09-11-03-05-18/ 09-15-99-01-01

 

የአርሲ ዞን የጋለማ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን

ኃላፊነቱ የተ.የግ/ማህበር

 

Save Tender