Tender Detail

Tender Details

  • Company የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
  • Address አርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ, Phone: +251468812389
  • Website
  • Deadline11 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያ፣ ህንፃ መሳሪያ፤ ጽዳት ዕቃ፣ የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል፣ የቤንዚል ሞተርሳይክል፣ ቀላልና ከባድ መኪና መለዋወጫና ጥገና ፣ የመኪና እና ማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት


 

የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያ፣ ህንፃ መሳሪያ፤ ጽዳት ዕቃ፣ የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል፣ የቤንዚል ሞተርሳይክል፣ ቀላልና ከባድ መኪና መለዋወጫና ጥገና ፣ የመኪና እና ማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::

ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

  1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የግብር ከፋይቁጥር (TIN No) ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  2. የአቅራቢነት ማስረጃ ኦንላይን ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ 40,000.00 ብር /አርባ ሺህ ብር/ ለእያንዳንዳቸው ጨረታ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ እና ከጨረታው ማስከበሪያ የምፈቅደውን ማስያዝ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በእ/ም/ከ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር / በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን ፡፡
  5. ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን፡፡
  6. የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 በከተማው በፋ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዕረፍት ከሆነ በቀጣይ ቀን ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾች ጨረታ ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ቴከኒካል ኮፒ 1 እና 2 ኮፒ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና አንድ ፋይናንሻል ኮፒ 1 እና ኮፒ 2 እንዲሁም CPO በፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል፡፡
  9. አሸናፊው ዕቃውን የሚያስረክብበት ቦታ በአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ሲሆን ማስጫኛና ማውረጃ የትራንስፖርት ወጪዎች በአሸናፊው ይሸፈናል፡፡
  10. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፏቸውን ዕቃዎች ናሙና የማቅረብና የማስያዝ ግዴታ አለበት፡
  11. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  12. የዕቃው መጠን በሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት በ20% ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender