የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በግቢው ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው መሠረት 11 ሄክታር የአትክልት መሬት ከየካቲት 30/2017ዓ.ም እስከ የካቲት 29/2019 ዓ.ም የጨረታ መነሻ ዋጋ የአንድ ዓመት 4,000,000.00 /አራት ሚሊዮን/ ለሁለተኛው ዓመት የጨረታ አሸናፊው 10% /አስር ፐርሰንት / ጭማሬ ገንዘብ በማድረግ ለሁለት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ እስከ ጥር 30/2019 ዓ.ም በኮንትራት ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

- ሎት 1 ከዚህ በፊት ይለማ የነበረውን 11 ሄክታር መሬት የከብት በረት ጋር ያለ መሬት ውጭ/ ሳይጨምር በዚህም መሠረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ አንድትሣተፉ ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 40,000.00/አርባ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሠረተ የክፍያ ትእዛዝ /CPO ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረት የባንክ ዋስትና ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው ::
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነዱን 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል ከቢሮ ቁጥር 013/012 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሃሣባቸውን ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ CPO ኦርጅናል ፖስታ ውስጥ መሆን አለበት።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ከፍት ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጐ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት ታሽጐ በተመሣሣይ ሠዓት ይከፈታል።
- አሸናፊው ድርጅት የውል ማስከበሪያ ለሁለተኛው አመት 10% በማስያዝ ውል መግባት አለበት፡፡
- ተጫራቹ አሸናፊ የሆነው ውል ከመያዙ በፊት የመጀመሪያ አመትን ክፍያ ወዲያውኑ ይከፍላል፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የጨረታ ማስከበሪያ አስይዘው ውል ካልገቡ የጨረታ ማስከበሪያ ይወርሳል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011681 44 89 /0116811013/14 መጠየቅ ይቻላል፡
የደ/ብ/መምራን ኮሌጅ የግ/ፍ/ን/አስ/ቡድን መሪ