Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ
  • Address አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ዊንጌት አስፋው ሜዳ የእስፖርት ማዘውተሪያ 200 ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112791077
  • Website
  • Deadline04 Mar 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 002/2017 ዓ/ም

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ

ሎት፡- 1 ቋሚ ዕቃዎች-10000

ሎት፡- 2 የደንብ ልብስ-1000

ሎት፡- 3 የተለያዩ የህክምና ዕቃዎች የተለያዩ መድኃኒቶች -5000

ሎት፡- 4 የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ ካፌን አገልግሎት መስጠትን ይመለከታል- 1000

ሎት፡- 5 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች- 1000

ሎት፡- 6 የተለያዩ የህጻናት መጫወቻ ዴኬር አገልግሎት የሚውል ጥገና- 1000

ሎት፡- 7 የላብራቶሪ ማሽን ጥገና -1000

ሎት፡- 8 የኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች - 1000

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ማሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች ፡-

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የሚቀርብ ማስረጃ፡፡
  2. የመንግስት የግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) መግዛት ይቻላል፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ 2 % ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡
  7. ተጫራቾች የዶክመንታቸውን ዋናዉን ፎቶ ኮፒ በሶስት ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ እንደተነገራቸው ቀርበው ውላቸውን ለመፈጸም 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠው ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ዕቃ ናሙና ለሚጠይቁ ዕቃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ተጫራቾች በሚያቀርቡበት ዋጋ ቫትን ጨምረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  11. ማንኛውም ተጫራች መጫረት የሚችለው በተሰማራበት የስራ ዘርፍ በተሰጠው ፍቃድ ብቻ መሆን አለበት፡፡
  12. የጨረታ ሳጥን የሚዘጋው ጨረታው በወጣ 11ኛ የስራ ቀናት ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች እና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ኮሚቴዎች ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል።
  13. ተቋሙ የተሻለ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  14. አነስተኛ እና ጥቃቅን መወዳደር የምትችሉት ከተደራጃችሁበት ወረዳ የስራ ዘርፍ እና የድጋፍ ደብዳቤ ማቅርብ እና በሚያመርቱት ምርት ብቻ መሆን አለበት ።
  15. ተጫራቾች የገዛችሁትን የጨረታ ሰነድ እያንዳዱ ላይ ማህተም አድርጋችሁ ለተቋሙ መመለስ አለባችሁ።
  16. ተጫራቾች የምትገዙትን ሎቶች ለየብቻ አሽጋችሁ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
  17. ተጫራቾች በአቅራቢነት ሊስት የተመዘገበ መሆን አለበት
  18. አድራሻ - አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ዊንጌት አስፋው ሜዳ የእስፖርት ማዘውተሪያ 200 ሜትር ገባ ብሎ ማግኘት ይቻላል።

 

ስልክ ቁጥር፡- 0112791077 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ

 

Save Tender