Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስ/ር የቦዲቲ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ
  • Address ወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 16 57 99 20
  • Website
  • Deadline07 Mar 2025, 11:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል በወላይታ ዞን በቦዲቲ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ከውስጥ ገብ ከተሰበሰበው በጀት በሎት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የህክምና መገልገያ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስ/ር የቦዲቲ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል በወላይታ ዞን በቦዲቲ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ከውስጥ ገብ ከተሰበሰበው በጀት በሎት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የህክምና መገልገያ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

 

ሎት 1

Machine

No

Specification

CBC machine (Fully Automated Hematology Machine)

01

3D open system mindray

 

Specification:-

- Product description: CBC Machine

Brand: Mindray

- Differential Type: 3Part (3D)

- Operation: Fully Automated Hematology Analyzer

- Warranty for 2 years

- Provide reagent Supply for 2 years

- Installation of Machine and Provide training for technician and Users

- Provide Service and User Manual

- Packaging details: Standard export Package

- General and technical Specification of Machine must be attached to envelope

በመሆኑም ተጫራቾች

1ኛ. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፡፡

2ኛ. ቲን እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑበት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

3ኛ. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

4ኛ. የጨረታ ማስከበሪያ በየሎት 3000.00 (ሦስት ሺህ ብር ) በማንኛውም ህጋዊ ባንክ የተመሰከረ CPO (ጥሬ ገንዘብ ) ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፤

5ኛ. ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘረውን ዕቃ ዋጋ በጨረታ ሰነድ አይተው ዋጋውን ማሙላት ይኖርባቸዋል፡፡

6ኛ. በጨረታው አሸናፊ ከተለየ እስከ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርበው የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል መፈጸም አለባቸው፤

7ኛ. ተጫራቾች የጨራታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታይ 10 ቀን ውስጥ በወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ቢሮ ቁጥር 22 በአካል /በተወካይ/ አማካኝነት እያንዳንዱን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት /መውሰድ/ ይችላሉ፡፡

8ኛ. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳባቸውን በታሸገው ኤንቨሎፕ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ እስከ 15ኛው ቀን 5፡00 ሰዓት ድረስ ጤና ጣቢያው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

9ኛ. ጨረታው በ15ኛው ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ እንዲሁም መገኘት የሚፈልጉ ማንኛውም አካላት በተገኙበት በ5፡30 በግልጽ ይከፈታል፤ ነገር ግን 15ኛው ቀን ሰንበት ወይም በዓል ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

10ኛ. ተጫራቾች በራሳቸው ፈቃድ በሰዓቱ ባይገኙ የጨረታው መከፈት አይስተጓጎልም፡፡

11ኛ. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅት ዕቃውን እስከ ቦዲቲ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

12ኛ. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅት ዕቃውን ለመጠገን (installation) ባለሙያዎች ለማሰልጠን እና ኬሚካሎች (Reagents) ለማቅረብ ከጤና ጣቢያው ጋር ውል መግባት ይጠበቅበታል፡፡

13ኛ. ጤና አጠባበቅ ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

14ኛ. ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር 09 16 57 99 20/09 26 10 94 19 / 09 11 00 65 01/09 41 85 46 29

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ አስ/ር የቦዲቲ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ

 

Save Tender