Tender Detail

Tender Details

  • Company በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ
  • Address ከሰሜን ሆቴል ጀርባ ሲሲ ኤፍ ግቢ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111-26-592-92
  • Website
  • Deadline28 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የ1ኛ ዙር አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት እቃዎች የደንብ ልብሶች ህትመቶች አላቂ የህክምና እቃዎች ቋሚ እቃዎች የልብስ ስፌት የጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ


 

ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አ.ጤ.ጣ 02/2017

 

የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የ1ኛ ዙር አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት እቃዎች የደንብ ልብሶች ህትመቶች አላቂ የህክምና እቃዎች ቋሚ እቃዎች የልብስ ስፌት የጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

  1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለውን የዘመኑን ግብር ከፋይ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር የአቅራቢነት ምዝገባ
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች ያሸነፏቸውን እቃዎች ወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ ንብረት ክፍል ሙሉ ወጪውን ችለው ማስረከብ አለባቸው።
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2% ከባንክ በተመሰከረ CPO ማስያዝ አለባቸው ሙሉ ዝርዝር መረጃውን ከሰነዱ ላይ መመልከት አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።
  7. ከገዙት ጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. የጨረታ ሰነዱ መሰረዝ መደለዝ እና በፍሉድ መንካት አይቻልም።
  10. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
  11. ተጫራቾች በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት አለባቸው።
  12. ማንኛውም ተጫራች ሲፒኦ ካላሲያዘ ተቀባይነት የለውም
  13. የፎቶ ሳንፕሎች ከሳንፕል እቃ ጋር መቅረብ አለባቸው

አድራሻ ፡- አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ ከሰሜን ሆቴል ጀርባ ሲሲ ኤፍ ግቢ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0111-26-592-92 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

 

በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ

 

Save Tender