Tender Detail

Tender Details

  • Company በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
  • Address ከመሪ ታክሲ ተራ መጨረሻ ከሰላም ሆቴል በስተጀርባ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ ፊት ለፊት ይገኛል። ወይም አያት አካባቢ 40/60 ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 011 6 60 15 23
  • Website
  • Deadline19 Feb 2025, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህክምና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት


 

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2017

 

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህክምና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው ለመወዳደር ለምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
  2. ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው እቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  3. ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ የሚያቀርቡ
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የሚጫረቱበትን ዓይነት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 /አስር የስራ ቀን በስራ ሰዓት የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት በግዢ ክፍል ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚጫረቱበት አይነት ለእያንዳንዱ ቢድ ቦንድ በሲፒኦ ብር 4000 / አራት ሺ ብር/ የጨረታ ሰነዱን ሲያስገቡ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚጫረቱበትን ዋጋ እስከነቫቱ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ክፍት ነው:: 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጥዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. አሸናፊዎች በጨረታው አሸናፊነት ከተገለፀበት ቀን በ7ተኛው ቀን በኋላ መልካም አፈጻጸም ዋስትና 10% በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል በመፈጸም ያሸነፉበትን እቃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. መስሪያ ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው፡፡
  10. ተጫራቾች እያንዳንዱን የሚጫረቱባቸውን የእታ አይነቶች ሳምፐል ማስገባት ይኖርብዎታል፡ በሳምፕል ማቅረብ የማይችል በፎቶ ማቅረብ አለበት፡፡
  11. ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቶች ባመረቱት ምርት ብቻ መወዳደር / ይችላሉ ነገር ግን ባላመረቱት ምርት ከሆነ እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ገዝተው እንዲሁም CPO አስይዘው መወዳደር ይችላሉ ።የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም
  12. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ከመሪ ታክሲ ተራ መጨረሻ ከሰላም ሆቴል በስተጀርባ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ ፊት ለፊት ይገኛል። ወይም አያት አካባቢ 40/60 ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት

ማሳሰቢያ ፡- ተጫራቾች እቃዎቹን ጥራታቸውን የጠበቁ ሆነው በተባለው ጊዜና ቦታ ውስጥ አጠናቀው ማቅረብ አለባቸው::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁ.ር 011 6 60 15 23/ 0118 68 86 92

 

 

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት

 

Save Tender