Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዲ/ግ/ስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ኮ/ቀራኒዮ ከተማ ወረዳ 06 የሚገኘው የክፍለ ከተማው ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301/ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011834 77 32
  • Website
  • Deadline19 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዲ/ግ/ስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በፑሉ ተጠቃሚ ለሆኑ ሴክተር መ/ቤቶች እቃ ግዥዎችን በ3 ምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዲ/ግ/ስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ሶዶ ዲስትሪክት 003/2017

 

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዲ/ግ/ስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በፑሉ ተጠቃሚ ለሆኑ ሴክተር መ/ቤቶች እቃ ግዥዎችን በ3 ምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት ፡-

ሎት 1 የመኪና ጌጣጌጥ

ሎት 2 የደንብ ልብስ

ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ፤ ቲን ሰርተፍኬት ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም ከፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ክሊራንስ ከጨረታው ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  1. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ዋናውንና ኮፒውን በማቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ።
  2. የጨረታ ሰነዱ በኤንቨሎፕ ታሽጎ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዋናውንና ኮፒውን የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዲ/ግ/ስ/ፑል የመንግስት ግዥ ቡደን 3ኛ ፎቅ ማስገባት ይኖርበታል።
  3. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሰነዱ ተመላሽ ተደርጎ በዚህ ቀን ጠዋት በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች በጋዜጣ ላይ በተገለጹት የጨረታ ዓይነቶች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች ሙሉ ስማቸውን አድራሻቸውን ፊርማቸውን የድርጅቱን ማህተም በእያንዳንዱ ሰነድ ገጽ ላይ በመፈረም ማቅረብና ማረጋገጥ አለባቸው።
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ከሎት 1-2 ያሉት 10,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከሆኑ ከአደራጃቸው አካል የድጋፍ ደብዳቤ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲ/ግ/ስ ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን ስም ተሠርቶ መቅረብ ይኖርበታል።
  7. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጨረታ የጨረታ ዓይነቶች ውስጥ የተዘረዘሩትን የአንዱ ዋጋ እና የጠቅላላው ዋጋ በግልጽ ከጽ/ቤት ገዝተው በወሰዱት ሰነድ ላይ ማስፈር ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ሎት 1 እና 2 በተገለፁት ጨረታ ዓይነቶች ናሙና ማቅረብ የግዴታ ሲሆን ሌሎች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው ስፔስፊኬሽን መሰረት ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል።
  9. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ኮ/ቀራኒዮ ከተማ ወረዳ 06 የሚገኘው የክፍለ ከተማው ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301/

ስልክ ቁጥር ፡- 011834 77 32

 

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዲ/ግ/ስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender