በቱሪዝም ማሰልጠኛ የነነት ሆቴል አስተዳደር በሆቴል ስራ ዘርፍ ቀደምት የመንግስት የልማት ድርጅት ሲሆን በአሁኑ ወቅት ለሆቴሉ የስጋ ተዋጽዖ ማለትም የበሬ ሥጋ እና የበግ ሥጋ እንዲቀርብለት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል
የጨረታ ማስታወቂያ
በቱሪዝም ማሰልጠኛ የነነት ሆቴል አስተዳደር በሆቴል ስራ ዘርፍ ቀደምት የመንግስት የልማት ድርጅት ሲሆን በአሁኑ ወቅት ለሆቴሉ የስጋ ተዋጽዖ ማለትም የበሬ ሥጋ እና የበግ ሥጋ እንዲቀርብለት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉትን ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- የ2017 ዓ.ም የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ሰርተፊኬት (VAT) ያላቸው፤
- የግብር ከፋይ ምዝገባና ሰርተፊኬት መለያ ቁጥር (TIN) ሰነድ ያላቸው፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ "ለገነት ሆቴል” በሚል በማሰራት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ለብቻው በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ታሳቢ የሚደርግ 7 (ሰባት) የስራ ቀናት ጊዜ ውስጥ ከድርጅታችን የፋይናንስ ቢሮ ክፍል የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ) ከፍለው መውሰድ ይጠበቅባቸዋል።
- መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ጨምሮ የሚያቀርቡትን ዋጋ በመግለጽ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል በአስረኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የፋይናንስ ክፍል ቢሮ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል አስረኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ የጨረታው መክፈቻ በቀጣይባለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
- ጨረታው ተጫራቾች/ተወካዮች ባሉበት ከቀኑ 8፡30 በድርጅቱ አዳራሽ ይከፈታል አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም።
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ 0939500000
ገነት ሆቴል
