በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ ሆስፒታል ለ2ኛ ዙር ለሆስፒታሉ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ አጠቃላይ ሆስፒታል
የጨረታ ማስታወቂያ
በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ ሆስፒታል ለ2ኛ ዙር ለሆስፒታሉ በ2017 የበጀት ዓመት የሚገዙ የዕቃ ዝርዝሮች
- የሠራተኞች ደንብ ልብስ አቅርቦት
- የጽህፈት መሣሪያዎች
- የሕክምና መድኃኒቶች
- የሕክምና እቃዎች
- የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ዕጩ ተጫራቾች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፍቃዳቸውን ያሳደሱ መሆን አለባቸው፡፡
- የጨረታው ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከጫንጮ ሆስፒታል መግዛት የምትችሉ
- በሚወዳደሩበት ዕቃዎች ከጨረታ ሰነድ ጋር ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 10,000 ብር ( አስር ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) ማቅረብ የሚችሉ
- በተጠየቁበት ዕቃዎች ናሙና (ሳምፕል) ያላቀረበ ተወዳዳሪ ከጨረታው ይሠረዛል
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በወጣው በ20ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሱሉልታ ወረዳ በጫንጮ ሆስፒታል ይሆናል :: መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ ሙበቱ በሕግ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ ፡- በሰሜን ሸዋ ዞን ጫንጮ ሆስፒታል
ስልክ ቁጥር ፡- 0111880953/0913247067/0904379237
በሱሉልታ ወረዳ የጫንጮ ሆስፒታል
