Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT (ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዲቨሎፕመንት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 64 11 47 01
  • Websitehttps://esad.ch/en/
  • Deadline11 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዴቨሎፕመንት (ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT) የማህበሩን ዓመታዊ የሂሳብ ስራ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል።

ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT (ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዲቨሎፕመንት)


የኦዲት ስራ አገልግሎት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዴቨሎፕመንት (ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT) የማህበሩን ዓመታዊ የሂሳብ ስራ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል።

በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ ምትፈልጉ ፡-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ
  2. በዋናው ኦዲተር መስሪያ ቤት ተመዝግበው ፍቃድ ያገኙበትን መረጃ
  3. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ
  4. የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ከፍያ መጠንና ስራው ተጠናቆ ሪፖርት የሚደረግበትን ቀን
  5. ተጫራቾች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከወጣበት ቀን አንስቶ 10 ቀናት ውስጥ ኮሜት አፓርትመንት ስድስተኛ ፎቅ ቁጥር 603 በሚገኝው የድርጅቱ ፅ/ቤት በመገኘት ማቅረብ ይችላሉ።

 

ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዲቨሎፕመንት

Save Tender